እንኳን አደረሳችሁ

ጥር 21

የጥምቀት በዓል አከባበር ጥር 11 2005

የጥምቀት በዓል አከባበር ጥር 10 2005

ብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ

በየዓመቱ ታህሳስ ወር የሚከበረውን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በማሰብ በክርስትናው ዓለም ታላቅ ደስታ ይደረጋል፡፡ በሀገራችንም ኢትዮጵያ በሕዝቡ ዘንድ ልደት ገና የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ወጣቶችም የሚጫወቱት የገና ጨዋታ የሚል ስፖርት አላቸው::

 ልደቱ የፍቅርና የሰላም መግለጫችን እንደመሆኑ ያንን ለማስታወስ በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ይባላል፡፡ በቤተክርስቲያናችን ደግሞ ከዋዜማው ከአማኑኤል ጀምሮ በየአጥቢያው ደብር ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል፡፡ የሰንበት ትምህት ቤት ተማሪዎች መንፈሳውያን ወጣቶችም የልደትን በዓል ታላቅነት የሚገልጽና የሚያውጅ የመዘሙር የትምህርት፣ የመንፈሳዊ ጭውውት መርሐግብር ይኖራቸዋል፡፡

 

Read more: ብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ

ስልታዊ ዕቅድን አስመረቀ

ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለ5 ዓመት (ከ2005ዓ.ም - 2009ዓ.ም) የሚሆን ስልታዊ ዕቅድን አባቶች ካህናት ፣ መምህራን እንዲሁም ከተለያየ ሰንበት ትምህርት ቤት የተጋበዙ አባላት በተገኙበት በደመቀ ስነስርዓት ታህሳስ 21 ቀን 2005 ዓ.ም በይፋ አስመረቀ፡፡    

Page 14 of 17

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine