የቤተክርስቲያን ታሪክ

የቤተክርስቲያን ታሪክ መግቢያ

የቤተክርስቲያን ታሪክ

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም  የቀደመውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች ዕወቁ በእሷም ላይ ሂዱ ለነፍሳችሁ እረፍትን ታገኛላችሁ፡፡ ኤር6፡16

 

የቤተክርስቲያን ታሪክ ትርጉም

የቤተክርስቲያን ታሪክ ማለት የክርስትና ዕምነት ታሪክ ማለት ነው፡፡ በቤተክርስቲያን ታሪክ የክርስትና ዕምነት የአምላክ መገለጥ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዘመንና በቦታ የተደረገ ስለሆነ መቼ፣ እንዴት እንደሆነ የምናውቅበትና በጉዞው ሁሉ የገጠሙትን ችግሮችና የምንማርበት ነው፡፡

 

Read more: የቤተክርስቲያን ታሪክ መግቢያ

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine