የመዝሙር ግጥሞች

የቅድስት ሥላሴ መዝሙራት (ጥር 7) 2004

የቅድስት ሥላሴ መዝሙራት (ጥር 7)

  1. ነአምን በአብ

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ /2ጊዜ/

ወነአምን /4ጊዜ/ ነአምን በመንፈስ ቅዱስ /2ጊዜ/

 

ትርጉም፡-

እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ /2ጊዜ/

እናምናለን /4ጊዜ/ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ /2ጊዜ/

 
  1. ስብሐት ለአብ

ስብሐት ለአብ /2ጊዜ/ ስብሐት ለወልድ /2ጊዜ/

ወስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ /4ጊዜ/

 

  1. አማን በአማን

አማን በአማን /2ጊዜ/ መንግሥተ ሥላሴ /2ጊዜ/

መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም /4ጊዜ/

 

  1. ሥላሴ ትትረመም

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር /2ጊዜ/

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር /4ጊዜ/

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine