አስብ

+ ኃጥያት በሰራህ ጊዜ የምትሞትበትን ቀን

+ በጠገብክበት ወራት የተራብክበትን ዘመን

+ በተሸምክ ጊዜ የተሻርክበትን ዕለት

+ ጤነኛ ስትሆን የታመምክበትን ቀን

+ ባለጸጋ ስትሆን የችግርህን ጊዜ

+ በደስታህ ዕለት ያዘንክባቸውን ወራት

+ እግዚአብሔር ከፍ ሲያደርግህ አፈር መሆንህን

 አስብ

 

ይህን ስታስብ ከትዕቢትና ከጥፋት ትድናለህ 

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine