ስለ ሙስና

·         ‹‹አሁንም እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን በአምላካችንም በእግዚአብሔር ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉን ተጠንቅቃችሁ አድርጉ››   /2ኛ ዜና. 19፥7/

·         ‹‹ጉቦኞቹ ዕውሮች ናቸው፡፡››    /ኢሳ. 56፥10/

·         ‹‹እኔ እግዚአብሔር ፍርድን የምወድ፣ ስርቆትንና በደልን የምጠላ ነኝ››    /ኢሳ. 61፥8/

·         ‹‹ጉቦ የጥበበኞችን ዓይን ያሳውራልና፥ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማልና ጉቦ አትቀበል››    /ዘዳ. 16፥19-20/

·         ‹‹የተሰረቀ ገንዘብ መብላት አይገባምና የሰረቅሺውም እንደ ሆነ ለጌቶቹ መልሺው ››     /ጦቢት. 2፥13/

·         ‹‹ገንዘብ ወደው የጠፉ ሰዎች ብዙ ናቸው ሞታቸውንም በፊታቸው አይዋት፡፡››   /ሲራ. 34፥6/

·         ‹‹በኃጢአት የተገኘ መዝገብ ጥቅም የለውም›› /ምሳ. 10፥2/

·         ‹‹ደሀን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል››  /ምሳ. 14፥31/

·         ‹‹ለእርሱ ያልሆነውን ወደ እርሱ ለሚሰበስብ መያዣውንም ለራሱ የሚያበዛ ወዮለት!››    /ዕን. 2፥6/

·         ‹‹የሚሰርቅ ሁሉ በእርሱ ላይ በዚህ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል››    /ዘካ. 5፥3/

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine