ግጥሞች

ጠብቀኝ ፈጣሪ

ጠብቀኝ ፈጣሪ

ሆኜ እንድገኝ አኩሪ

ከተናግሮ አናጋሪ

ከሐሰት መስካሪ

ከነገር ጎርጓሪ

ከተንኮለኛ መሰሪ

ከሕይወት አክሳሪ

ከቤተክርስቲያን አባራሪ

ስለሆንክ መሐሪ

ጠብቀኝ ፈጣሪ

     ምንጭ፡- መጽሔተ መቅረዝ

ግዛቸው ይልማ /ዓ/ሃ/ሰ/ት/ቤት/

 

ተያያዥ ገጾች

ጥቅስ

‹‹ሞት ድንገት ትመጣለችና ከቀን ቀን አታሳልፍ›› ( ሲራክ 5፡7)

‹‹ፈጥነህ ስማ፤ ቃልን ለመመለስ ግን የታገስክ ሁን›› (ሲራክ 5፡11)

‹‹እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ቃሉን አይረሱም›› (ሲራክ 2፡15)

Joomla templates by Joomlashine